በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ሁሉቆ ቀበሌ ላይ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንደተጠቁ የተጠረጠሩ 13 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሚድያችን አረጋገጠ Meseret MediaNov 18, 2025∙ Paid821Share(መሠረት ሚድያ)- ባለፉት ጥቂት ቀናት ጂንካ አካባቢ በተከሰተ አጣዳፊ በሽታ ስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን መዘገባችን ይታወሳል። የጤና ሚኒስቴር ይፋ ያረገው መረጃ በሽታው የማርበርግ ቫይረስ መሆኑን ጠቁሟል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እስካሁን ተጠርጥሮ በለይቶ ማቆያ ያለ ታካሚ አለመኖሩን ትናንት ገልፀ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext