በርካታ የፓርላማ አባላት ህገወጥ በሆነ መልኩ ትርፍ የመንግስት ቤቶችን ይዘው እንደሚገኙ ታወቀ Meseret MediaDec 04, 2025∙ Paid6Share(መሠረት ሚድያ)- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ አካሂዶ ነበር። የምክር ቤቱ አባላት ዛሬ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችንና የብድር ስምምነቶችን ማፅደቃቸውን የመንግስት ሚድያዎች ዘግበዋል። ከዘገባዎቹ ውስጥ ያልተካተተ እና ለህዝብ እንዳይደርስ በዝግ የተደረገ አንድ ሌላ ስብሰ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous