በአዋጅ ያልጸደቀው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 'የደሞዝ ተመን ጥናት' ከፍተኛ ቅሬታና ውዝግብ አስነሳ
(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶቹ በኩል በግል ድርጅቶች ላይ በአዋጅ ያልጸደቀ አዲስ የደሞዝ ተመን ተግባራዊ በማድረግ ላይ መሆኑ በነጋዴው ማኅበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታንና ውዝግብን አስነስቷል።
ከሰሞኑ በተለይም በስቴድየም እና በሳህሊተ ምህረት አካባቢ የሚገኙ የገቢዎች ቢሮ ቅር…


