አዳዲስ የሰሌዳ ታርጋዎችን ከውጭ ለማስገባት ከመንግስት ጋር የ12.12 ቢሊዮን ብር ግዙፍ ውል የተፈራረመው የግል ድርጅት ማነው?
(መሠረት ሚድያ)- የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥ የሆነ አዲስ የተሽከርካሪ ታርጋ ስርጭት በይፋ ተጀምሯል፣ ይህንንም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።
በአሁኑ ወቅት አዲሱ ሰሌዳ መ…


