Meseret Media

Meseret Media

በጋምቤላ ክልል በዛሬው እለት በታጣቂዎች በተፈጸመ የደፈጣ ጥቃት የ12 ዜጎች ሕይወት አለፈ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Sep 19, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ ከቀኑ 7:45 ገደማ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኢታንግ ልዩ ወረዳ በሚወስደው መንገድ “መንታ ተራሮች” (አኮዶ) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሕዝብ ማጓጓዣ ባሶች ላይ አሰቃቂ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሟል።

መሠረት ሚድያ ከአካባቢው ምንጮች ያረጋገጠው መረጃ እንደሚጠቁመው እስካሁኑ ሰዐት ድረስ የ12 ንጹሃን …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture