Meseret Media

Meseret Media

በወረታ ከተማ ልጆቻቸው በግዳጅ ለወታደርነት የተወሰዱባቸው አንድ እናት እና አባት የወሰዱት እርምጃ አነጋጋሪም፣ አሳዛኝም ሆኗል

Meseret Media's avatar
Meseret Media
May 06, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በበርካታ የሀገራችን ክፍሎች ህፃናትን ጨምሮ በርካቶች በግዳጅ እየታፈሱ ወደ ውትድርና እየተወሰዱ እንደሆነ ይታወቃል፣ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ደግሞ አፈሳው ተባብሶ እንደሚታይ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ዛሬ ከወደ ወረታ የተሰማው መረጃ እንደሚጠቁመው ደግሞ ልጆቻቸው በግዳጅ ለወታደርነት የተወ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture