አትሌት ይሄይስ ታደለው ከሌላ አትሌት በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ ማለፉ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ስር በምትገኘው ሰንዳፋ እና አካባቢው የስፖርት ቤተሰቡን እና የአካባቢውን ነዋሪ በእጅጉ ያሳዘነ እንዲሁም ያስደነገጠ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ተፈጽሟል።
በትናንትናው ዕለት ረፋድ ላይ አትሌቶች የተለመደውን የሩጫ ልምምዳቸውን እያደረጉ ባሉበት ወቅት አትሌት ይ…