ከግብፅ፣ ሱዳን እና ኤርትራ የጦር ጄነራሎች ጋር በመገናኘት "ሽብር ለመፍጠር አቅደዋል" የተባሉ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉMeseret MediaMay 08, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከግብፅ፣ ከሱዳን እና ከኤርትራ የጦር ጄነራሎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር በመዲናዋ አራቱም አቅጣጫዎች ሽብር ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ምርመራውን የያዘው ፖሊስ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous