ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ Meseret MediaJan 29, 2026∙ Paid4Share(መሠረት ሚድያ)- "ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ" የሚል ዜና በመንግስት ሚድያዎች በሰበር ዜና መልክ ጭምር የተሰማው የዛሬ ሁለት ወር ገደማ ህዳር 18/2018 ዓ.ም ነበር። በነዚህ …Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext