ለለቅሶ ገጠር ሄደው ሲመለሱ በታጣቂዎች የታገቱት የከንቲባው ባለቤት 10 ሚልዮን ብር ተጠየቀባቸው Meseret MediaMay 10, 2025∙ Paid11Share(መሠረት ሚድያ)- አሁን አሁን የእገታ ወንጀሎች በአይነታቸው እና በመጠናቸው እየሰፉ ከመምጣታቸው አንፃር እንዲሁም በሚድያዎች በየቀኑ እየተሰሙ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተላምዷቸዋል፣ ይሁንና የበርካታ ዜጎችን ህይወት እያመሳቀለ ይገኛል። ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል በአንድ ከንቲባ ላይ የተሰማውም ተመሳሳይ ወንጀል ነው። ባሳለ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext