በመዲናዋ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ውስጥ የስራ ምደባ ለማግኘት አንዳንዶች እስከ 1 ሚልዮን ብር ጉቦ እየከፈሉ መሆኑ ታወቀ Meseret MediaDec 08, 2025∙ Paid5Share(መሠረት ሚድያ)- የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ አገልግሎት ለማግኘት ጉቦ መጠየቅ፣ መክፈል እና ጉዳይ ማስፈፀም ለብዙዎች አዲስ ነገር አይደለም። 'ገንዘብ ይሰራበታል' በሚባል የመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ምደባ ወይም ስራ ለማግኘት እስከ 1 ሚልዮን ብር ጉቦ መክፈልስ? ሚድያችን ከሰሞኑ ያሰባሰባቸው መረ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext