(መሠረት ሚድያ)- ከጥቂት ወራት በፊት የፀደቀው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ "ተቋማት ተልዕኳቸውን በብቃት እንዲፈፅሙ የሚያስችል ነው" ቢባልም ከአዋጁ ጋር ተያይዞ በርካታ የመንግስት ሰራተኞች ከስራ ሊቀነሱ እንደሚችሉ መሠረት ሚድያ ከወራት በፊት መዘገቡ ይታወሳል።
አሁን የደረሰን መረጃ እንደሚጠቁመው ደግሞ በአስር …