በርካታ የፓርላማ ጽህፈት ቤት ከፍተኛ ሀላፊዎች ከስራቸው እንዲሰናበቱ እያረገ ያለው ጉዳይ ምን ይሆን?
(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግስት ሰራተኞች አዲስ በተዘረጋ የመንግስት አሰራር ከስራ እየተቀነሱ እንደሆነ ሲዘግብ ቆይቷል።
ከወራት በፊት የፀደቀው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ "ተቋማት ተልዕኳቸውን በብቃት እንዲፈፅሙ የሚያስችል ነው" ቢባልም ከአዋጁ ጋር ተያይዞ…



