ጠ/ሚሩን፣ ቢሯቸውን እና የደህንነት ቢሮን ስም በመጠቀም እየተፈፀመ ያለ ዝርፊያ ሲጋለጥ
እራሱን ለአጭበርባሪዎች በዚህ ልክ ተጋላጭ የሚያደርግ ግለሰብ/ስብስብ ካለ፣በአቋራጭ (በልዩ ትስስር) ለመበልጸግ/የማይገባውን ጥቅም ለማግኘት የሚከጅል ስግብግብ ነው።ስለዚህም ደግ አደረገቻቸው።(አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ነው ነገሩ) That is how i feel.
በጣም የሚገርምመው ሴትዮዋ እንደ ቋሚ አድራሻ ስትጠቀምባቸው የነበሩ የኪራይ አፓርትመንቶች ውስጥ እንደነዋሪ እንድትታይ ህፃናት ልጆችን ጭምር ስታሳትፍ የነበረ ሲሆን በተግባር ግን በየ15 ቀኑ ቦታ ትቀያያይር የነበር መሆኑ ነው!
ቀጣዩ in africa together በሚል ንግድ ስም የተሰማራ "የተከፈለ ብር የሚገባበት ስም ሳሙኤል" የአባቱ ስም ለጊዜዉ እረሳሁት, ሙሉ ስሙን ከደረሰኝ ላይ ማግኘት እችላለሁ, ገንዘብ የተበላችዉ ባለቤቴ ናት "ተይ ስላት አልሰማ ብላ 😜🤣" በጣም በርካታ ሰልፍ ሁላ ነዉ ያለዉ, 22 አዉራሪስ አልፎ በድሪያ ሞል 5ተኛ ላይ,,, በርካታ ቅሬታ አቅራቢዎች አሉ, ጋርዶቹ በየት በኩል!!
ጀግና ናት!
ከፐርፐዝ ብላክ ወዲህ ሰው ድጋሚ ከተሸወደ የራሱ ጉዳይ
ተበደልን ለሚሉ አላዝንላቸውም። እነርሱም እንደ እርሷ አግባብ ባልሆነ መንገድ ነው እየሄዱ ያሉት። ለመሆኑ የከፈሏትን ገንዘብ ከየት ነው ያመጡት? ጠ/ሚሩ እና ባለቤታቸውስ በስማቸው ይኸ ሲደረግ ለምን ዝም አሉ? ምንም አይሠወርብንም የሚለው ጸጥታ ጠባቂ እጅ የለበትምና ነው?