የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ከስራቸው ተነስተው በቀድሞ የኢንሳ ከፍተኛ አመራር ተተኩ Meseret MediaMar 20, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ ከነዳጅ ስርጭት ጋር በተያያዘ ስሙ በተደጋጋሚ እየተነሳ የሚገኘው የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የአመራር ለውጥ ማድረጉ ተሰምቷል። ሚድያችን በቅርብ ቀናት እንዳስነበበው ነዳጅን ለማይመለከታቸው አካላት አላግባብ ከማሰራጨት ሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር ውለው ምር…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous