ደቡብ ጎንደር ዞን ውስጥ የወባ መከላከያ አጎበር ለማግኘት የምርጫ ካርድ ማውጣት እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን ነዋሪች ተናገሩ
(መሠረት ሚድያ)- በደቡብ ጎንደር ዞን ውስጥ ካሉት ወረዳዎች ውስጥ የስማዳ ወረዳ እና የወገዳ ከተማ አስተዳደር ይገኙበታል። በዚህ በከፍተኛ ሁኔታ ሠላምና መረጋጋት በማይታይበት አካባቢ የምርጫ ስራ መከናወን የጀመረው ከሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም ወዲህ ነበር።
ይህን ተከትሎ የመንግስት ሰራተኞች በግዴታ ካርድ እንዲያ…


