(መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ-1 የምርጫ ክልል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል እጩነት ቀርበው የነበሩትና በወቅቱ በነበረው የምርጫ ሂደት ላይ እምነት ማጣታቸውን ገልፀው ራሳቸውን ማግለላቸው አስታውቀው የነበሩት ዶክተር ሀብታሙ ዓለሙ ሸዋ ዛሬ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ሥራ ቦታቸው በመጓዝ ላይ እያሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።
በምርጫው ድሬዳዋ ውስጥ የግል ተወዳዳሪ ሆነው ቀርበው የነበሩት ዶክተር…