Meseret Media

Meseret Media

የህወሓት ሀይሎች መቐለን ከመልቀቃቸው በፊት አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ላይ የፈፀሙት አነጋጋሪ ድርጊት

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Oct 07, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ- በቅርቡ በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በሽሬ እና በመቐለ ከተሞች የተፈጠሩ አዳዲስ ክስተቶች እና መሰረተ ልማቶች ላይ የደረሱ ጉዳቶች ለሚድያችን መድረስ ቀጥለዋል።

በሽሬ ከተማ በሚገኙ ማሰሪያ ቤቶች የነበሩ ታሳሪዎች ሙሉ በሙሉ ተፈተው ወደ ከተማዋ መቀላቀላቸው ታውቋል። በተመሳሳይ ሁ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture