25 Comments
User's avatar
Mak Habesha's avatar

እናት ሀገር ሁሌም ምጡቅ ልጇቿን ትበላለች 😭😭 ይሄን ሁሉ ከመስማትና ከማየት ኢትዮጵያዊ ሆኜ ባልፈጠርስ ?? 😭😭

Endale Zeleke's avatar

የዚህ አገር ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም እንደዚህ ያለ የምርመራ ዘገባ ብዙብዙ ለህዝብ እየተሠሩ መቅረብ አለባቸዉየተደበቁ ግፎች መጋለጥ አለባቸዉ።። በርታ ።።

Abdilkidus Teman's avatar

ከዚህ ሁሉ ታሪክ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝብ ችግሬን እንደእኔ ሆነው ይሟገቱልኛል ብሎ ከመረጣቸው እንደራሴዎች ፊት ቀርቦ በብልፅግና ዘመን አንድም ሰው ቶርች አልተደረገም ሲል ይደሰኩራል። እንደራሴዎችም በማጨብጨብ መስማማታቸውን ይገልፃሉ። እንግዲያው ይህ ህዝብ ፍትህን ከወዴት ያግኛት...? ከፈጣሪ ካልሆነ በቀር...?!!!😭😭😭

Talelign Simachew's avatar

ያሳዝናል አማራ በመሆኑ ብቻ ይህን ሁሉ ግፍ ተቀበለ ነፍስ ይማር ወንድም😭😭😭😭

Assefa Belay's avatar

እግዚያብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል

Amir's avatar

Did this really happen in 21.century?

Eyerusalem's avatar

አማራው ኢሳያስ ነፍስህን ይማርልን ልብ ከመስበር የዘለቀ ቁስላችን ነህ💔

Mesfen Taye's avatar

ወገኔ ጠብቀህ ታገል ይሄን አረመኔ አገዛዝ ይሄ ስርአት ለማንም አይበጅም ዛሬ በኛ ወንድሞች መገደል ያጨበጨቡ ሁሉ መስሏቸዉ ነዉጂ ነገ ተራዉ ይደርሳቸዋል

Tekleyohannis's avatar

ክብርት ነፍስህ ከቅዱሳኑ ጋር በሰላም ትራፍ 😭😭😭

memar's avatar

አቤት ጭካኔ😭

Alembante Min ayehu's avatar

ፈጣሪ ይቅር ይበለን....

Ashagrei tefera's avatar

አይ የዚች ሀገር ግፍ ሁሉም ክፋ ሰው የስረውን ፍዳ ይቀበላል

እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን

Bekalu Shiferaw's avatar

ወይኔ ጓደኛየ ብልፅግና አረመኔ ደም መጣጭ መንግስት

Bekalu Shiferaw's avatar

ወይኔ ጓደኛየ ብልፅግና አረመኔ ደም መጣጭ መንግስት